Apartments for sales

Beds: 3
Baths: 2

Overview

የክሪስሙስ ዩንየን ታወር
አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ
በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል!!!

3B+G+16

🏠 ከገነት ሆቴል ወደ ቡልጋሪያ-ቄራ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ ከሰዒድ ያሲን ህንፃ አጠገብ።ከአፍሪካ ህብረት 100 ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።🏠🔑

◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው 167.61 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሦስት መኝታ በተጨማሪም አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን 🗓

◎ ለኑሮና ትራንስፓርት ምቹ በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ

◎ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ሰፊ እና ምቹ የአፓርትመንት ሎቢ

◎ 5ኛው ፎቅ ላይ ጂም፣የስፓ አገልግሎቶች እንዲሁም ለተለይየ ኘሮግራሞች የሚሆን ሰፊ እና ምቹ አዳራሽ ያለው

◎ ከ6ኛ እስከ 14ኛ ፎቅ ድረስ በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት 15ኛ እና 16ኛ ፎቅ ላይ 3 ቤቶች ያሉት

◎ በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ📝🏕🔑

በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ
አገልግሎቶች፦

◎ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች

◎በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ

◎አውቶማቲክ ጀነሬተር

◎ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 3 ቤዝመንቶች ያሉት።

◎ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው

🏠 ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ 🏠
ስኬትዎን ከኛ ጋር❗️❗️❗️

Details

  • Home area (sqft):
    167M2 sqft
  • Rooms:
    8
  • Beds:
    3
  • Baths:
    2
  • Garages:
    1
  • Year built:
    2
  • Status:

Amenities

  • Gym
  • Laundry
  • Sauna

Be the first to review “Apartments for sales”

Rating