Guest house
115,000 ETBPer month
Overview
Fenasi Guest house የቤትዎን ያህል እንዲሰማዎ ከሚያደርጉ ምቹ ክፍሎች እና ማራኪ መስተንግዶ ጋር፡፡ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ አስደሳች የእረፍት ጊዜ ያሳልፉ! ወደ ማረፊያዎት ሲመጡ ከሚያገኟቸው መካከል….
*ንፁህ እና ምቹ የመኝታ ክፍሎች
*የተሟላ የክፍል መገልገያዎች (room amenities) ሳሙና ፣ ሻምፖ፣ ኮንድሽነር ፣ ሎሽን ፣የጥርሽ ቡሩሽ ከሳሙና ጋር ፣ ደረጃውን የጠበቀ ጫማ፣ ጋውን እና ፎጣ
*የተሟላ ኪችን
*ፈጣን ኢንተርኔት በሁሉም ክፍሎች
*አስተማማኝ አሳንሰር (lift)
*24 ሰዓት ኤሌክትሪክ ጀነሬተር
*በቂ የመኪና ማቆሚያ ከአስተማማኝ ጥበቃ ጋር
ከየትኛውም የአለም ክፍል ወደ ዉቢቷ መዲናችን አዲስ አበባ ሲመጡ ማረፊያዎን FENASI GUEST HOUSE ያድርጉ!
አድራሻ:- መገናኛ ፡ ከሾላ ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ
ለተጨማሪ መረጃ በ0972159455
Details
-
Home area (sqft):125 sqft
-
Rooms:5
-
Beds:3
-
Baths:2
-
Garages:1
-
Price (ETB):115,000 ETBPer month
-
Year built:2013
-
Status:
Amenities
- Laundry
- Microwave
- Outdoor Shower
- Refrigerator
- TV Cable
- Window Coverings